(ይህ መግለጫ ባለፈው ዓመት በ2001 ዓ.ም በነሐሴ ወር የወጣ ሲሆን ከምርጫ ጋር በተያያዘ ያለፍንበትንን፣ የአሁኑን የወደፊቱንም በጥልቀት የዳሰሰ በመሆኑ በድጋሚ እንዲነበብ እንጋብዛለን)
1. መግቢያ
ወያኔ ምርጫ 2002ን በተመለከተ የመራጩንና የተወዳዳሪውን ገደብ፤ የሚያመቸውን ጊዜና የምርጫ ዳኛውን በዚያውም የምርጫውን ውጤት ነድፎ ጨርሷል … እኛስ?
እንደሚታቀው አብዛኛዎቹ የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ አባላት በግንቦት 1997 ምርጫ ንቁ ተሳታፊዎች ነበሩ፡፡ የንቅናቄውም ከፍተኛ [...]
ለኢትዮጵያ የሚድያ አውታሮች በሙሉ
ከግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ጽ/ቤት
የሰኔ 1 1997 ዓ.ም የዴሞክራሲ ስማእታትን በሚመለክት የተላለፈ መልእክት
ሰኔ 1 2002 ዓ.ም
ዛሬ ሰኔ 1 ቀን ነው:: የዛሬ 5 አመት በእዚህ እለት በምርጫ የሰጠነው ድምጻችን ይከበር በማለት በሰላማዊ መንገድ ጥያቄ ለማቅርብ በወጡ የሃገሬው ዜጎቸ ላይ የመለስ ዜናዊ አምባገነናዊ አገዛዘ በወሰደው አረመኒያዊ የእመቃ እርምጃ ከ40 በላይ [...]
ከግንቦት7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
ግንቦት 17 2002 ዓ.ም
ውርደት ውርደት ውርደት፤ ማለቂያ የሌለው ውርደት:: የሃገር ውርደት፣ የዜጎች ውርደት፣ የሃይማኖት፣ የሽምግልና እና የፍትህ ተቋማት ውርደት። የድህነት፣ የልመና የስደት ውርደት። የታሪክ፣ የባንዲራና የሃገር ውርደት:: የወያኔ አምባገነናዊ ዘረኛ አገዛዝ ስልጣን ከያዘበት እለት ጀመሮ ለሃገራችንና ለህዝቧ በገፍ ሲያመርትላቸው የኖረው ውርደትን ብቻ ነው:: በወያኔ ዘመን ያልተዋረደና ያልረከስ የማንነታቸን [...]
በወ/ት ብርቱካን ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ ሁላችንም እንቅልፍ ሊነሳን ይገባል
ከግንቦት7 የተሰጠ መግለጫ
መጋቢት 17 ቀን 2002 ዓ.ም
በአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ቀጭን ትእዛዝ በቃሊቲ እስር ቤት በግፍ ታስራ የምትገኘው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የጤንነት ሁኔታ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ ላይ መገኘቱን ለመረዳት ችለናል፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና እርዳታ ያደረጉላት ዶክተሮች ተጨማሪ ህክምና እንደሚያስፈልጋት ቢያሳስቡም፣ በዘረኛውና አምባገነኑ [...]
በጉልበት በተገኘ ስልጣን የአገሪቱን አንጡራ ሃብት በመዝረፍ የከበረው የወያኔ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ተቃዋሚዎችን “መንገዱን ጨርቅ ያድረግላችሁ” ሲል እንዳልነበረ፤ የአገራቸው በዘረኞችና በአምባገነኖች መዳፍ ስር መውደቅ አንገብግቦአቸው ገና ለትግል ከመሰባሰባቸው በድንጋጤ ድባብ ውስጥ