Archive for December, 2009

ለነጻነታችንና ለተዋረደው ስብዕናችን መከበር ስንል ልንከፍለው የማንፈልገው መስዋዕትነት እንደሌለ ወያኔን የማሳወቂያ ጊዜው አሁን ነው

በጉልበት በተገኘ ስልጣን የአገሪቱን አንጡራ ሃብት በመዝረፍ የከበረው የወያኔ ቡድን በእብሪት ተወጥሮ ተቃዋሚዎችን “መንገዱን ጨርቅ ያድረግላችሁ” ሲል እንዳልነበረ፤ የአገራቸው በዘረኞችና በአምባገነኖች መዳፍ ስር መውደቅ አንገብግቦአቸው ገና ለትግል ከመሰባሰባቸው በድንጋጤ ድባብ ውስጥ

ወያኔን ከነተከለብን ዘረኝነት ማስወገድ ከችግሮቻችን ሁሉ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ተግባር በመሆኑ በኅብረት እንነሳ!!!

መለስ ዜናዊ ሰሞኑን ውስጣዊ ጭንቀቱን በጋዜጣዊ መግለጫዎች ለማሻር ብዙ ለፍቷል። በእነዚህ ቃለምልልሶች “አልሰማሁም”፣ “አላነበብኩም” ባላቸው በርካታ ጉዳዮች ላይ ሳይቀር ዘላብዷል። ከሁሉም የሚብሰው ግን በጄኔቫ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ የአሜሪካ አምባሳደር

በባርነት አገር የሚኖሩ ነፃ ሰዎች

የተፈጥሮ መብቶቻችን ሰው የመሆናችን ፀጋዎች ናቸው። ወያኔን የምንታገለው ነፃነታችንን እንዲሰጠን አይደለም። ትግላችን በተፈጥሮ የተሰጡን መብቶች እንዲከበሩ ነው። ነፃነታችን ዘላለማዊ፣ ከወያኔ እድሜ ቀድሞ የኖረና ከወያኔ ሞት በኋላም የሚኖር ነው። ሆኖም ግን ነፃነታችንን ማስከበር

© 2008-2009