በአዲስ አበባ ‘ያለ ጉቦ ምንም መስራት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል’ ሲሉ ዜጎች አማረሩ

በአዲስ አበባ ከተማ ሙስና እጅግ መስፋፋቱን ሰሞኑን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አሳይቷል።

አንዳንድ ነዋሪዎች “ጉቦ ሳይሰጥ እርምጃ እንኳ መራመድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል” ሲሉ ለግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ስሞታቸውን አሰምተዋል። ዘጋቢያችን ያናገራቸውና በቤቶቻቸው ላይ ተጨማሪ ግንባታ ለመስራት ፈልገው ፈቃድ ለመጠየቅ ወደሚመለከተው የአስተዳደር አካል የሄዱ ዜጎች፤ በግልጽ read more

የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞችን ለፖለቲካ ፍጆታ እየተጠቀመ ነው ተባለ

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ኤርትራውያን ስደተኞችን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ ወደ 36 ሺ ይጠጋሉ ያላቸወን በፈለጉት ያገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረው መሥራትና መኖር ይችላሉ ማለቱ ብዙ ሰዎችን እያነጋገረ መሆኑን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ከስፍራው ከላከልን ዜና ለመረዳት ተችሎአል። read more

የገቢዎች ሚንስቴር ካቀድኩት በላይ ታክስ ሰበሰብኩ ማለቱ ተሰማ

በአምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ እንደተፈለገ የሚሽከረከረው የገቢዎች ሚንስቴር በዓመቱ ታቅዶ ከነበረው በላይ ከታክስ ገቢ አገኘሁ ካለ በኋላ ካቀድኩት በላይ ታክስ የሰበሰብኩት ታክስ ከፋዩ ሕብረተሰብ ታክስ የመክፈል አስፈላጊነት ግንዛቤው በመጨመሩ፣ ህብረተሰቡን ታክስ እንዲከፍል ማንቀሳቀስ read more

አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ለጋዜጠኞች የሰጠው ቃለመጠይቅ የተለመደና ቅጥፈት የተሞላበት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ

ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ ጠብመንጃ ካነሱና ከሌሎችም ያኮረፉ ድርጂቶችም ሆነ ግለሰቦች ጋር እደራደራለሁ ከማለት አንስቶ በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በፍጹም በድህነት ስሟ አትጠራም በማለት ለጋዜጠኞች የሰጠውን ቃለመጠይቅ አስመልክቶ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የተለመደና read more

ግንቦት7 የዘረኛውን አምባገነን መለስ ዜናዊ የ እንነጋገር ጥሪ የተለመደ ቅጥፈት ነው ሲል አጣጣለው

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ቁንጮ የሆነው መለስ ዜናዊ ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ህገመንግሥቱን ተቀብለው በሰላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እስከ ተስማሙ ድረስ ከማንኛውም ሃይል ጋር ለመደራደር እንደሚፈልግ ገልጾ በሃይል ከስልጣን ሊያባሪሩኝ ነው እያለ ዘወትር ከሚከሳቸው የግንቦት7 እና የ ኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጋርም read more

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በጠረፋማ ክልሎች ሊዘረጋ ያቀደው አዲስ የቁጥጥር መዋቅር የትጥቅ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ለመግታት ያለመ መሆኑ ታወቀ

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በጠረፋማ ክልሎች ሊዘረጋ ያቀደው አዲስ የቁጥጥር መዋቅር በአካባቢዎቹ የሚመላለሱ የትጥቅ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ለመግታት ያለመ እንደሆነ ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ ዘገባ አሳይቷል።

አገዛዙ በአራት የጠረፍ ክልሎች “የገበሬ መንደር” የሚባል እና ከቀበሌ ያነሰ የቁጥጥር መዋቅር ለመመስረት መነሳቱን ሐሙስ እለት መዘገባችን ይታወሳል። ይህንንም እቅድ ለማስፈጸም፣ read more

በድህረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሳተፉ ከተመረጡ ተማሪዎች ውስጥ ሰማንያ በመቶ የሚሆኑት የአንድ ብሔር ተወላጆች ናቸው የሚል ስሞታ ቀረበ

ባመጧቸው ጥሩ ውጤቶች የተመለመሉ የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቃን በአዳማ እና በመቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ተሰብስበው ስለ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ሲሰበኩ እንደሰነበቱ መጥቀሳችን ይታወሳል።

የግንቦት 7 ድምጽ የአዲስ አበባ ሪፖርተር አጠናቅሮ በላከው ተከታይ ዘገባ እንዳስታወቀው፥ በስልጠናው ፍፃሜ ላይ በሁለቱ የስልጠና ቦታዎች መቶ መቶ ተማሪዎች ለሁለተኛ ዲግሪያቸው read more

የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ አለ የሚለው የደብል-ዲጂት የኢኮኖሚ እድገት አጠያያቂ እንደሆነ ቀጥሏል

ወያኔ በኢትዮጵያ አስገኝቻለሁ የሚለው የደብል-ዲጂት የኢኮኖሚ እድገት ከኢትዮጵያውያን አልፎ በአንዳንድ የአለማቀፍ የመረጃ አውታሮች ዘንድ ጥያቄ ማስነሳት መጀመሩ እየተስተዋለ ነው።

ፋይናንሻል ታይምስ የተባለው ታዋቂ ጋዜጣ ሰሞኑን ያወጣው ጽሁፍ፣ በኢትዮጵያ አለ የሚባለው እና አንዳንድ የአለማቀፍ ባለሙያዎች የሚቀበሉት የኢኮኖሚ እድገት ወሬ ምንጩ በውል read more

ሁለገብ ትግሉ ዲያስፓራው ደጃፍ መጥቶለታል፤ ለእራሳችንና ለአገራችን ነፃነት በአርበኝነት እንነሳ!

የወያኔ ዘረኝነት፣ ትምክህት እና የስሌት ስህተት እርስበርስ የሚመጋገቡ ናቸው። ትዕቢቱ “ስህተቱን” ግዙፍ ሲያደርገው፤ ዘረኝነቱ ደግሞ “ስህተቱን” አስነዋሪና አሳፋሪ ያደርገዋል። በዘረኝነትና ትዕቢት ከተነዱ በርካታ ስህተቶች አንዳንዱን ለአብነት ያህል እናንሳ።

  1. ወያኔ ለእኩልነት ታገልኩ ብሎ ለዘረኝነት ተቋማዊ መሠረት ሰጠ። ማንም እንደሚገነዘበው ለእኩልነት በመታገል እና ዘረኝነት በማስፈን መካከል ያለውን ልዩነት የትየለሌ ነው። ይህም በመሆኑ “እኩልነትን አሰፈንኩ” ባለበት አገር ለእኩልነት የሚታገዙ read more

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ለስለላ ያሰለጠናቸውን የትግራይ ብሔር አባላት በተለያዩ የአገሪቱ ወረዳዎች በአማካሪነት እየመደበ መሆኑ ታወቀ

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከትግራይ ብሔረሰብ ተመልምለው ከአንድ አመት በላይ የስለላ ሙያ ስልጠና ሲሰጣቸው የቆዩ ወጣቶችን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ወረዳዎች በአማካሪነት ስም እየመደበ መሆኑን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከሰሜን ኢትዮጵያ ባስተላለፈው ዘገባ አስታውቋል። read more

የከፍተኛ ትምህርት እድል ከተሰጣቸው የሰሞኑ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ስልጠና ሰለባዎች ውስጥ ከ 80 በመቶ በላይ የሚሆኑት የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ታወቀ

የወያኔ አገዛዝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ አብዮታዊ ዴሞክራሲን እንዲቀበሉ ለማድረግ ባለው እቅድ ሰሞኑን መቀሌና አዳማ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በግዴታ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስልጠና እንዲወስዱ የተደረጉት የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሰቃዮች ስልጠናቸውን አጠናቀዋል። ስልጠናውን ከተከታተሉት ውስጥ 200 የሚሆኑት read more

ወያኔ በኦሮሚያ እና በደቡብ የገጠር ቀበሌዎች በስራ ላይ ያዋላቸውን የቁጥጥር መዋቅሮች ወደ ሌሎች ክልሎች ሊያስፋፋ ነው ተባለ

የወያኔ አገዛዝ ባለፉት በርካታ አመታት በአንዳንድ የኦሮሚያ እና የደቡብ ክልሎች አካባቢዎች በስራ ላይ ያዋላቸውን ከቀበሌ ያነሱ የቁጥጥር መዋቅሮች ወደ አፋር፣ ሶማሌ፣ ጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች ለማስፋፋት በዝግጅት ላይ መሆኑ ታውቋል።

የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ ከኢትዮጵያ አጠናቅሮ በላከው ዘገባ መሰረት፥ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲሱ ለገሰ የሚመራ ቡድን በነዚህ ክልሎች “የገበሬ መንደር” read more

በግንቦት 15ቱ የምርጫ ተውኔት መቶ በመቶ ማሸነፉን ያወጀው ወያኔ፣ ስለምርጫው ትክክለኛነት ህዝቡን ለማሳመን ዘመቻ መጀመሩ ታውቋል

የወያኔ አገዛዝ በግንቦት 15ቱ የምርጫ ተውኔት መቶ በመቶ መርጦኛል ያለውን ህዝብ መልሶ ስለምርጫው ትክክለኛነት ለማሳመን ዘመቻ መጀመሩን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው ዘገባ አስረድቷል።

በወያኔ ቁጥጥር ስር በሚገኙ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ተቀጥረው የሚሰሩ ልማታዊ ጋዜጠኛ ተብዬዎች በተለያዩ ክልሎች የውይይት መድረኮችን በማዘጋጀት ወያኔ የፓርላማውን መቀመጫ read more

በወልቃይት ጠገዴ እና በተቀረው የአገሪቱ ክፍል የሚደርሰውን ግፍ ለማስቆም የትብብር ትግል ጥሪ ተደረገ

በወልቃይት ጠገዴ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን ግፍ ለማስቆም የኢትዮጵያውያን የትብብር ትግል አስፈላጊ ነው ሲሉ ልሳነ-ግፉአን የተባለ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ምክትል ሊቀመንበር ገልጸዋል።

አቶ አባይ መንግስቱ ለግንቦት 7 ድምጽ ሬድዮ በሰጡት ቃለ-መጠይቅ፥ ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ወልቃይት ጠገዴን ከተቆጣጠረ ወዲህ በአካባቢው ነባር ነዋሪ read more

ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ቃል ገብቶ ያልፈጸመው የወያኔ አገዛዝ አሁንም የምግብ ዋስትናን አረጋግጣለሁ ሲል ደሰኮረ

የወያኔው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ሱፊያን አህመድ፥ “ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በአለም ፊት በተመጽዋችነት ስሟ አይነሳም” ማለቱ የወያኔው አገዛዝ ከዚህ ቀደም የገባቸውን ተመሳሳይ ቃላት እንዳስታወሳቸው የፖለቲካ ተንታኞች ገልጸዋል።

የቀድሞው የወያኔ ታጋይ አማረ አረጋዊ ንብረት የሆነው read more

Page 3 of 22«12345»1020...Last »
© 2008-2009