Home » Entries posted by admin (Page 3)
Stories written by admin

በወያኔ ስር የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት፣ የወያኔ አገልጋይ ኢሕአዴግ፣የአፋኞችና የነፍሰ ገዳዮች ምሽግ- የወያኔ ደህንነት

(አቶ ነዓምን ዘለቀ በአትላንታ በተካሄደው የግንቦት 7 ህዝባዊ ስብሰባ ያደረጉት ንግግር PDF) ዋና ጸሃፊያችንና የትግል ጓዳችን አንዳርጋቸው ጽጌ የንቅናቄአችን ዋና ጸሃፊና የትግል ጓዳችን አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ትብብር በፋሽስታዊ ወያኔ አፋኞች እጅ መውደቅ ያስቆጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሳየው ወገናዊነት ልባችን ተነክቷል። የአንዳርጋቸው መታሰር ይቆጨናል፤ እየደረሰበት ያለው ስቃይ ያንገበግበናል፤ የሱን አይነት ብርቱ፣ ቆራጥ፣ አስተዋይና ብቃት ያለው ታጋይ ትግሉ [...]

Read More

2007 ወሳኝ የትግል ዓመት!!!

ሁለት ሺህ ስድስት ዓመተ ምህረት ለኛ ለኢትዮጵያዊያን በአብዛኛው በመጥፎ የሚታወስ ዓመት ነው። 2006፣ በመካከለኛው ምስራቅም ሆነ በአፍሪቃ በስደት ላይ የሚገኙ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰበት ዓመት ነበር። 2006፣ ቀደም ባሉ ዓመታት አገራቸዉን ለቅቀዉ የተሰደዱ ሳይደላቸው በርካታ አዳዲስ ስደኞች ከአገር ወጥተው በበረሃዎችን ቀልጠው፤ በባህር ሰጥመው ያለቁበት አሳዛኝ ዓመት ነው። 2006፣ ጥንቃቄ በተሞላበትና በተቆጠበ [...]

Read More

ESAT Special Dr Berhanu New year Message Sept 10 2014

Read More

Ginbot 7 Public Meeting in Atlanta with Neamin Zelleke, August 2014

Read More

ANDU LEHULUM – A Biographical Documentary of ANDARGACHEW TSEGE

Read More

የለውጡ አካል መሆኛው ግዜው አሁን ነው

እኔም አንዳርጋቸው ነኝ የሚል ድምፅ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ እያሰተጋባ ነው። ይሄን ድምፅ የሚያቆመው አንዳችም ምድራዊ ኃይል አልተገኘም። ኢትዮጵያዊ ባለበት ሥፍራ ሁሉ ይሄ ድምፅ ከፍ ብሎ እየተሰማ ነው። ይህንንም ተከትሎ “ላንቺ ነው ኢትዮጵያ፤ ላንቺ ነው ኢትዮጵያ” የሚለው መዝሙር በኢትዮጵያ ተራሮች እናት ላይ እየተዘመረ ነው። ፍትህ ተዋርዳለች፤እኩልነት ጠፍቷል፤ ነፃነት የለም ያሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ሳያቅማሙ አያቶቻቸው በተመላለሱበት ተራሮች [...]

Read More

በቀጣዮቹ የግንቦት 7 ህዝባዊ ስብሰባዎች ኢትዮጵያውያን በነቂስ በመውጣት እንደሚሳተፉባቸው ይጠበቃል

ግንቦት 7 የፍትህ፤ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ባሳለፍነው ቅዳሜ፤ እሁድና ሰኞ በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የተካሄዱትን ጨምሮ በደ.አፍሪካ፣ በኖርዌይ፡ በጀርመን፤ በካናዳ፡ በአውስትራሊያ፡ ፊንላንድ፡ በኒውዝላንድና በደ. ኮርያ ስኬታማ ህዝባዊ ስብሰባዎችን ማካሄዱን መዘገባችን ይታወሳል። ላንች ነው ኢትዮጵያ! የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ ህዝባዊ ስብሰባ ኢትዮጵያውያኑ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮችና ንቅናቄው ወደ ፊት ሊወስድ ባሰባቸው ዕቅዶች ዙሪያ ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን ተዘግቧል። በየመድረኩም [...]

Read More

የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ አለማቀፍ ህዝባዊ ስብሰባዎች ተሳካ ሁኔታ ተካሄዱ

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በመላው ዓለም ከሚገኙ አባላት፣ ደጋፊዎቹና በአጠቃላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ አገራዊ ሁኔታዎች ላይ ለመመካከር በ 30 ታላላቅ ከተሞች ካሰናዳቸው ህዝባዊ ስብሰባዎች መካከል አብዛኞቹ ባሳለፍነው እሁድ ኦገስት 31 ቀን 2014 አ.ም በድምቀ በመካሄዳቸውን ዘጋቢዎቻችን ያደረሱን መረጃ ያመለክታል። በእነዚህ በአምስት አህጉራት፤ በዘጠኝ አገሮችና 17 ከተሞች በተካሄዱት ህዝባዊ ስብሰባዎች ላይ ኢትዮጵያውያን በነቂስ በመውጣት [...]

Read More

ወጣቱን ለማደንቆር ያለመው ስልጠና ህወሓትን ለመቅበሪያነት ይዋል!

ህወሓት፣ ከሶስት መቶ ሺህ በላይ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በየቦታው ሰብስቦ እያሰለጠነ ነው። ይህ ሲያልቅ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ስልጠና ይቀጥላል ተብሏል። በድምሩ ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ወጣት አንድ አይነት ሰነድ አንብቦ ለ2007 ትምህርት ይዘጋጃል ማለት ነው። ስልጠናው ወደ መንግሥት ሠራተኞችና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎችም ይስፋፋል ተብሎ ይገመታል። ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ [...]

Read More

ኑና እንወያይ

የወያኔ ዘረኞች የግንቦት 7 የፍትህ፤ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ፍጹም ህገወጥ በሆነ መንገድ አስሮ ማሰቃየት ከጀመሩ እነሆ ሃምሳ ቀኖች ተቆጥረዋል። ሠላማዊ ዜጎችን ሽብርተኛ ብለዉ ካሰሩ በኋላ የፈጠራ ታሪክ እየጻፉ የቴሌቪዥን ድራማ መስራት የለመዱት ዘረኞቹ የወያኔ መሪዎች በአቶ አንዳርጋቸዉ ላይም በዉሸት የተቀነባበረ ድራማ ሰርተዉ የዚህን ጀግና ሰዉ ተክለሰዉነት ጥላሸት ለመቀባት ሞክረዋል። [...]

Read More