Home » Archives by category » Editorial & News
በአማራ ክልል ሥር በሚገኘው የምዕራብ ጎጃም ዞን በይልማና ዴንሳ ወረዳ በአዴት ከተማ በተነሳ የህዝብ ተቃውሞ ሁለት የወያኔ ሹሞች ሲገደሉ ሌሎች ሁለት ፖሊሶች እና ሌላ ጄሌ ባለስልጣን ከፉኛ መቁሰላቸውን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት ባለፈው ረቡዕ ጥር 2 ቀን ለወያኔ በጄሌነት አድረው ህዝባቸውንና አገራቸውን በመበደል ላይ የሚገኙት የወረዳው ባለስልጣናት የጨረቃ ቤቶችን ለማፍረስ [...]
January 13, 2012 /
Comments Off /
Read More

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን ኢሳት እንደዘገበው ከሳምንት በፊት የተጀመረው የአወሊያ ኮሌጅ ተማሪዎች ተቃውሞ እየከረረ በመሄዱ የወያኔ የጸጥታ ሀይሎች በተማሪዎች ላይ ስለሚወስዱት እርምጃ ግራ ተጋብተው የኮሌጁን ግቢ ዘግተው ተቀምጠዋል። መንግሥት ተብዬው አገዛዝ ያሰማራቸው የኮሌጁ ባለሥልጣናት አለአግባብ የትምህርት ይዘቱን በመቀየራቸውና መምህራንን በማባረራቸው የተቆጡት የኮሌጁ ተማሪዎች ተቃውሞአቸውን ማሰማት ከጀመሩበት ያለፈው ማክሰኞ ጥር 1 ቀን ጀምረው ምግብ እንዳላገኙና ግቢያቸውን ለመልቀቅም [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

ሥልጣንን በሃይል የሙጥኝ ብለው የአገራቸውን ሃብትና ንብረት ሲቦጠቡጡ በኖሩት የሰሜን አፍርካና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች አምባገነን መሪዎች ላይ የደረሰው ህዝባዊ ቁጣ ያስደነበረው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ፤ የመረጃ ፍሰትን ለመገደብ በሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ በደመ ነፍስ የወሰደ የድንጋጤ እርምጃ አገዛዙን በመላው አለም ይበልጥ እያጋለጠው እንደሚገኝ ጉዳዩን የተከታተለው የዝግጅት ክፍል ባልደረባችን ገለጸ። በስዊድን አገር በሚታተሙ ታዋቂ ጋዜጦች፤ ሬዲዮኖችና ቴለቪዥኖች [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

ወያኔ በአፋር ክልል እየፈጸመ ያለው አፈናና ሰቆቃ እየተባባሰ መሆኑን በመግለጽ ከትናንትና ወዲያ ማክሰኞ መግለጫ ያወጣው የአፋር ህዝብ ፓርቲ፤ አባቃላ እየተባለ በሚጠራው የማጎሪያ ካምፕ ውስጥ በርካታ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ዘመዶች እና አገዛዙን የሚቃሙ አፋሮች በብዛት እየታጎሩ ነው ብሎአል። ከ300 በላይ የሚሆኑት አፋሮች ላለፉት 2 አመታት ፍትህ አጥተው በእስር ላይ እንደሚገኙ ያተተው የፓርቲው መግለጫ፤ ዞን አንድ፣ ዞን [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

የቀድሞው የኦሮሞ ፌደራሊስት መስራችና ሊቀመንበር እንዲሁም አሁን የንቅናቄው የክብር ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በጄኔራል ከማል ገልቹ የተመራው ኦነግ የወሰደው እርምጃ የኦሮሞ ህዝብ ያለበትን ስቃይና መከራ ለመቅረፍ ወደፊት አንድ እርምጃ የሚያስከድ ነው በማለት እንደሚያደንቁት መናገራቸውን ኢሳት ዘገበ። ኢሳት ከአቶ ቡልቻ ደመቂሳ ጋር ባካሄደው ቃለ መጠይቅ “የኦሮሞ ህዝብ የሚሸሽ ወይም የሚገነጠል ህዝብ አይደለም” ማለታቸውን ጠቅሶ ሁሉም [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

የህወሃት ታማኝ አገልጋይ በመሆኑ ለጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንትነት ሥልጣን የበቃው ኦሞት ኦባንግ አሎም ከ8 አመት በፊት በጋምቤላ ለተፈጸመው የአኝዋኮች ጭፍጨፋ በሃላፊነት ተጠያቂ ሆኘ “እኔ ከታሰርኩ መለስም ይታሰራል” በማለት በከፍተኛ የፌደራል ባለስልጣናት ፊት መናገሩን soldiarity movemnet for new Ethiopia ወይም በአማሪኛ አጠራሩ ለአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተባለው ድርጅት ድህረገጽ ላይ የወጣ ዘገባ አስታወቀ። በክልሉ ነዋሪዎች “እውነተኛው ወያኔ” [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

ለበርካታ አመታት በተለያዩ ጊዚያቶች ሆን ብሎ የንግድ ቦታዎችን በማቃጠል ነዋሪዎችን ሲያፈናቅልና ለችግር ሲዳርግ የቆየው አሸባሪው የወያኔ አገዛዝ ፊቱን ወደሃይማኖት ተቁአማት በማዞር ሰሞኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ -ክርስቲያን ህንፃዎች ህገ-ወጥ ናቸው በማለት ማፍረሱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ሪፖርት ገለጸ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በማን አለብኝነት እንዲፈርሱ ከታዘዙት ህንጻዎች ውስጥ ዳግማዊ ምኒልክ ፊት ለፊት በሚገኘው በተለምዶ ‹‹ጠጠር ሕንፃ›› [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

የግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእስ አንቀጽ አገራችን እና ሕዝቧ በአንድ ጠባብ ዘረኛ ቡድን መዳፍ ውስጥ ናቸው። በአገራችን የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የግለሰብም ሆነ የቡድን መብቶቻቸው ተረግጠው በባርነት እየተገዙ፤ ጉልበታቸውና ሃብታቸው እየተመዘበረ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የምገኝ ዜጎችና ማኅበረሰቦች ሁሉ እጣ ፈንታችን ተሳስሯል። ሁላችንም ነፃ ካልወጣን በስተቀር ማናችንም በተናጠል የነፃነት አየር መተንፈስ አይቻለንም። ስለሆነም ለራሳችን የግልም የሆነ የቡድን ጥቅም ስንል እያንዳንዳችን ስለሁላችን [...]
January 13, 2012 |
Filed under Editorial & News,G7 Editorial,Slider Post |
Read More

የግንቦት 7 ሳምንታዊ ርእስ አንቀጽ በደረሰባቸው በደል የተቆጡ በአረብ አገራት የሚገኙ እህቶቻችን በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ምሬታቸውና ቁጭታቸውን እየገለጹ ነው። በቅርቡ በአባይ ግድብ ሰበብ የእነዚህ ምስኪን ኢትዮጵያዊያንን የድካም ውጤት ለመዝረፍ ወደ አረብ ኤምሬት ያመራው የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ ልዑካን ቡድን ያልጠበቀው የቁጣ ናዳ ወርዶበታል። የአንድ ሥርዓት ምንነት በገሃድ ከሚገልጹ ነገሮች አንዱ የሴቶች መብት አያያዝ ነው። ለሴቶች ከበሬታ የሌለው፤ [...]
January 6, 2012 |
Filed under Editorial & News,G7 Editorial,Slider Post |
Read More

ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ታማኝነታቸው እየመነመነ የመጣ ባለ ከፍተኛ ማዕረግ የጦር አባላትን በጡረታ አባረረ። አብዛኞቹ ተባራሪዎች የሌሎች ብሔረሰብ አባላት መሆናቸው ታወቀ December 29, 2011 ዜና የወያኔ መከላከያ ሚንስቴር ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ዜና በወያኔ የመተካካት ፖሊሲ በመከላኪያ ሠራዊት ውስጥ ካሉት ከፍተኛ ባለማዕረጎች ውስጥ 13 ጀኔራሎችና 303 ሌፍቴናንት ኮሌነልነትና ሙሉ ኮሌነል ማዕረግ ያላቸው አባላት በጡረታ ስም ከሰራዊቱ [...]
December 30, 2011 |
Filed under Editorial & News,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More