Home » Archives by category » Press Release
ግንቦት ሰባት የትግል ቃልኪዳን የሚታደስበት ቀን ነዉ!! ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ በታሪክና በባህል ትስስሩ፤ በረጂም ግዜ አብሮ መኖር ልምዱና እንዲሁም በነፃነትና ዲሞክራሲ ትግል ምዕራፉ ዉስጥ በጋራ ያፈራቸዉና በባለቤትነት የሚጋራቸዉ የተለያዩ እሴቶች አሉት። ቆየት ያሉትንና በኩራት የሚያስፈነድቀንን የአድዋን ድል ወይም በኃዘን ስሜታችንን ሁሌም የሚቆጠቁጡዉን የሰማዕታት ቀን ትተን የአጭር ግዜ ትዉስታችንን ስንፈትሽ ፊታችን ላይ እንደ መስታወት ድቅን [...]
May 16, 2013 /
Comments Off /
Read More

የሚገነፍል ድስት የሚያበላሸዉ እራሱን ነዉ ግንቦት 7 መግለጫ በአለፉት ሁለትና ሦስት አመታት ዘረኞቹ የደደቢት ተዋንያን በተከታታይ ለህዘብ ካሳዩት ድራማና የኢትዮጵያ ህዝብም አይቶ እንዳላየ ታዝቦ ካለፋቸዉ የወያኔ ጉዶች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ የህዝብ ትግል አቅጣጫ በቀየረና እምርታ በአሳየ ቁጥር የወያኔ ጀሌዎች ባልተባ ብዕራቸዉ እየጻፉና ባልተካነ ችሎታቸዉ እየከየኑ እንደቤት ዉስጥ እቃቸዉ በሚቆጣጠሩት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለህዝብ የሚያቀርቡት ሰዉ ሰዉ [...]
February 7, 2013 |
Filed under Press Release,Slider Post,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

On December 10, 2013, exactly 10 years after the Gambella genocide, the Ethiopian military strikes again, this time in Southern Ethiopia killing more than 150 men, women, and children.
January 10, 2013 |
Filed under English News/PR,Press Release,Slider Post |
Read More

Ginbot 7 Press Release In the twenty one years of the TPLF rule, the Ethiopian people and the world at large have witnessed mass killings, targeted killings, and indiscriminate killings of the young, old, women and children as young as 8 years old. In 2005, the mass killing in Ethiopia reached its climax when special [...]
October 23, 2012 |
Filed under English News/PR,Press Release,Slider Post |
Read More

Press Release April 3, 2012 Ginbot 7, Movement for Justice, Freedom and Democracy, condemns in the strongest possible terms the recent forced eviction of more than 22,000 ethnic Amharas from their homes in the Southern Nations, Nationalities, and People’s Region (SNNPR) the majority of whom are women and young children. The tragic loss of homes [...]
April 3, 2012 |
Filed under English News/PR,Press Release,Slider Post |
Read More

Press release 21 March 2012. On Thursday March 15, 2012, the Ethiopian military launched unprovoked attack against its northern neighbor, Eritrea, violating international law and undermining global and regional efforts to stabilize the Horn of Africa. Thursday’s military incursion deep into Eritrean territory which according to a senior Ethiopian official was reinforced by a follow-up [...]
March 21, 2012 |
Filed under English News/PR,Press Release,Slider Post |
Read More

እኛ በኢትዮጵያ፣ እንዲሁም በውጭ አገራት ውስጥ በአፍሪቃ፣ በአውስትራሊያ፣ በሩቅና መካከለኛው ምሥራቅ፣ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ የምንገኝ የግንቦት 7 አባላት ተወካዮች፣ ከጥር 12 ቀን እስከ 19 ድረስ ባደረግነው ሶስተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የንቅናቀያችንን ሪፖርቶች አዳምጠን በጥንካሬዎችና ድክመቶች ላይ ግልጽና ጥልቅ ውይይት ከአደረግን በኋላ የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አስተላልፈናል። የንቅናቂዓችንን ተግባራት በመገምገምና ከሪፓርቶቹም በመነሳት ግንቦት 7 ለኢትዮጵያዊያን ተስፋን የፈነጠቀ፤ በወያኔ [...]
January 29, 2012 |
Filed under Press Release,Slider Post,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

በጄኔራል ከማል ገልቹ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ጥላ ሥር ከሌሎች የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጋር ተባብሮ ለመታገል መወሰኑን ገሃድ አድርጓል። በዚህ ውሳኔ ሳቢያም በኢትዮጵያ የሰፈነውን ዘረኛ አምባገነን ሥርዓት አስወግደን በምትኩ የግልና የወል መብቶች የተከበሩባት፤ ፍትህና እኩልነት የሰፈኑባት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በምናደርገው ትግል ውስጥ ኦነግ አዎንታዊ የሆነ ወሳኝ ሚና እንዲኖረው የሚያደርግ አዲስ ሁኔታ [...]
January 6, 2012 |
Filed under Press Release,Slider Post,አማርኛ ዜናና መግለጫ |
Read More

Alliance for Liberty, Equality, and Justice in Ethiopia (ALEJE) Press Release In its historic meeting held in Minneapolis, Minnesota [on Dec 30 and 31], the Oromo Liberation Front (OLF) National Council, led by General Kemal Gelchu, made a significant decision that adds the much needed energy to the struggle of the Ethiopian people against the [...]
January 6, 2012 |
Filed under English News/PR,Press Release,Press Release,Slider Post,Timret |
Read More

Alliance for Liberty, Equality, and Justice in Ethiopia (ALEJE) The latest round of repression by a desperate dictatorial regime cannot deter our resolve to struggle for freedom Press Release September 17, 2011 The political behavior of Ethiopia’s ethnic minority regime and the economic and social stability of Ethiopia have been continuously deteriorating after the [...]
December 30, 2011 |
Filed under English News/PR,Press Release,Press Release,Timret |
Read More